News

Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሐሙስ፡- ባሕልና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሞቱ ተጨማሪ የ12 ሰዎች አስከሬን መገኘቱን፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ሠናይት ሰሎሞን፣ ዛሬ ማክሰኞ በሰጡት መግለጫ ...
የየመን የሁቲ አማፅያን ሪፐር (MQ-9 Reaper) የተባለውን የአሜሪካዊ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ተኩሰው መጣላቸውን ትላንት አርብ አስታውቁ፡፡ አማፅያኑ ይህን ያስታወቁት የተጠቀሰውን ድሮን ስብርባሪ የሚመስሉ ነገሮችን የሚያሳዩ ምስሎች ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
በናይጄሪያ የገና ስጦታ በማከፋፈል ላይ በነበሩ በሁለት በጎ አድራጎት ዝግጅቶች ላይ በተከሰተ መረጋገጥ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ13 ወደ 32 ማሻቀቡን የሀገሪቱ ፖሊስ ዛሬ እሁድ አስታውቋል። በታሪኳ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ከከፋ የኑሮ ውድነት ቀውስ ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት ...
በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሁለት ሴት የመንገድ ትራንስፖርት ሠራተኞች "ፋኖ ናቸው" በተባሉ ታጣቂዎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ አስታወቁ። ወረዳው ከአንድ ዓመት በላይ በፋኖ ቁጥጥር ስር እንደነበር ለአሜሪካ ድምፅ ...
አቶ በየነ ሰሎሞን በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሠራተኞች ማህበር መስራች ናቸው። በማህበሩ ውስጥ ዋና ፀሃፊ እና ፕሬዝዳንት በመሆንም እንዲሁም የዓለም ስራ ድርጅት አስተዳደር ቦርድ አባል አና የዓለም ነፃ ሰራተኞች ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዐርብ፡- እሰጥ አገባ ...
የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ እንዲሳተፉ የሚፈቅደው “የባንክ ሥራ ረቂቅ ዐዋጅ” በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ጸድቋል። ውሳኔው የሀገር ውስጥ ባንኮችን ከውድድር ውጭ በማድረግ ከዘርፉ ሊያስወጣቸው እንደሚችል የምክር ቤቱ አባላት ...