የአለም አቀፍ የሽብርተኝነት ደረጃ ማውጫ ይፋ ባደረገው መረጃ በ2015 በአለም አቀፍ ደረጃ በሽብር ጥቃት የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ደርሶበት ከነበረው 11 ሺህ ሟች በከፍተኛ ደረጃ ቢቀንስም የሳህል ቀጠና ...
ጋዛን የሚያስተዳድረው ሃማስ እቅዱ በአረብ ሀገራት ተቀባይነት አግኝቶ መጽደቁን ተከትሎ ጋዛን በፊሊስጤም አስተዳደር ስር መልሶ ለመገንባት በአረብ ሀገራት የተደረሰውን ውሳኔ በደስታ እንደሚቀበለው ...
ሀገሪቱ በቅርቡ ለተቀበለችው የ2025 አዲስ ዓመት 1 ነጥብ 8 ትሪሊዮን ዩዋን ወይም 245 ቢሊዮን ዶላር መመደቧ ተገልጿል፡፡ ቻይና ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ ለመከላከያ የምትመድበው ዓመታዊ በጀት ...
ባሳለፍነው ሳምንት በኋይት ሀውስ ኦቫል ኦፊስ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራፕ እና ከምክትላቸው ጋር የተደረገውን ዱላ ቀረሽ ውይት አስመልክቶ ዘለንስኪ በሰጡት አስተያት “እንደዛ መሆኑ በጣም ያሳዝና፤ ...
ትራምፕ በመጀመሪያው የስልጣን ዘመናቸው በኮንግረሱ ያደረጓቸው ንግግሮች በአማካኝ የአንድ ሰአት ከ20 ደቂቃ እርዝማኔ ነበራቸው። ፕሬዝደንት ትራምፕ በካናዳና ሜክሲኮ ላይ የጣሉትን ታክስ ጨምሮ ...
ዲጄ ዳንኤል ከአባቱ ጋር ሆኖ በምክር ቤቱ የተገኘ ሲሆን በይፋ የአሜሪካ ሚስጢራዊ ፖሊስ አባል እንዲሆን መደረጉን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናግረዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ ንግግር እያደረጉ እያለ የሀገሪቱ ...
የየመኑ ሁቲ አማጺ ቡድን ንብረትነቱ የአሜሪካ የሆነ ሰው አልባ አውሮፕላን ወይም ድሮን መትቶ መጣሉን አስታውቋል፡፡ በዓለም ላይ ካሉ ዘመናዊ ሰው አልባ አውሮፕላኖች መካከል አንዱ የሆነው ኤምኪው-9 ...
ከሶስት ዓመት በፊት ሩሲያ ለሁለት ሳምንታት የሚቆይ ልዩ ዘመቻ በሚል ወታደሮቿን ወደ ዩክሬን መላኳን ተከትሎ ነበር በአውሮፓ ጦርነት የተቀሰቀሰው፡፡ ሶስተኛ ዓመቱን በቅርቡ የደፈነው ይህ ጦርነት እንዲቆም የኔቶ አባል ሀገራት በሩሲያ ላይ ከ20 ሺህ በላይ ማዕቀቦችን ጥለዋል፡፡ ...
የግብጽ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት እንዳስታወቀው ሲሲ ከአል-ሻራ ጋር በነበራቸው ውይይት በሶሪያ የትኛውም የፖለቲካ ኃይል ያላገለለ አጠቃላይ የፖለቲካ ሂደት እንዲጀመር ማሳሰባቸውን ገልጿል ...
ሜጋ ሂያት አሜሪካዊት ስትሆን በፈረንጆቹ 2015 ላይ ከቀድሞ ባለቤቷ ሩሻን ዊልሰን ከተባለ አሜሪካዊ ተጋብተው መንታ ሴት ልጆችን ወልደው ነበር፡፡ ትዳራቸው በሰላ መቀጣል ያልቻለው እነዚህ ባልና ...
ፕሬዝደንት ትራምፕ የአረብ ሀገራት በተለይም ግብጽና ጆርዳን 16 ወራት በዘለቀው የእስራኤል-ሀማስ ጦርነት የወደመችው ጋዛ እስከምትጸዳና መልሳ እስከምትገነባ በጋዛ ያሉ ፍልስጤማውያንን እንዲያስጠልሏቸው ጫና ሲያደርጉ ቆይተወዋል። ...
አሌይሻ ኦርቲዝ የተባለችው የ19 ዓመት ተማሪ ከአንድ ዓመት በፊት ነበር የሁለተኛ ደረጃ ትምህረቷን በከፍተኛ ውጤት አጠናቃለች የተባለችው፡፡ በአሜሪካዋ ኮኔክቲከት ግዛት ባለ ትምህርት ቤት ትምህርቷን ...